Название | : | ከስልካችን ከሚሞሪያችን ላይ የጠፉ ፎቶዎች, ቪዲዮዎች በሞባይላችን ወይም በላፕቶፓችን እንዴት መመለስ እንችላለን |
Продолжительность | : | 12.24 |
Дата публикации | : | |
Просмотров | : | 17 rb |
|
አረ እኔን መለ በሉኝ መይ ፈይል ውስጥ ገብቼ በሚሞሪ የጨንኩትን እንደለ ድሌት አደረኩት ሰለቅ ተጭኛ አሁን አልገኝም አለኝ መግኛት አይቸልም መለት ነው Comment from : @zaytunamohammad6780 |
|
የቆየ አያማጣም Comment from : @geniylove343 |
|
ስጭን አሰራም Comment from : @abebesoratowmikaelghiwot6879 |
|
እኔ ትናንትና ቪዶየ ሁሉም ተደልቶብኛል እናም አፕልኬሽኑ የሚያመጣልኝ ስልኬ ውስጥ ያለውን ብቻ ነው Comment from : @jamiladubai9443 |
|
እኔን ግን እባለኝ እሽ ስት ቁራአን ብደወ ብክቸሮች ፎርማት ሁኖብኝ ግን አልመልስልኝ አለ ለምድነው እስኪ ንገሩኝ ከይቅርታ ጋ Comment from : @tube4562 |
|
ከዩቱብ ላይ ቪድዮ እንዴት ማውረድ እንችላለን Comment from : @ephermgebermeskel9942 |
|
ምሞሪየ ተቃጠለ እንደት ማገኘት እችላለሁ እውስጡ ያለውን Comment from : @amitube9437 |
|
ስልካችን ሪሲት ከሆነ ማግኘት እንዴት እንችላለን? Comment from : @user-dc4ms3qo4s |
|
አረ አመልሥልኝ Comment from : @munimuni5131 |
|
wow Comment from : @sadorgerenedihin1026 |
|
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን Comment from : @mastymoges506 |
|
ጎበዝ አሁን ደህና ሁኖ ገባኝ በርታልን Comment from : @merymhusen5986 |
|
ሊሞሪ ተደለተብኝ እንደት ልመልሰው በአላህንገረኝ Comment from : @user-ch1im4tl4q |
|
ምንም አልገባኝ Comment from : @fatumaseid9671 |
|
የጠፉሚስጅወች እደት እደምንመልስ ልታስረዳን ትችላለህ ወድም Comment from : @rehimaxtube- |
|
አረወድም ድረስልኝ እቢ አለኝ የጠፋ ነገር ነበር በናትህ ድረስልኝ የጠፋው ነገር ዋሳብ ላይ አለ ግን ላወርደው ብል አልወርድ አለኝ የዋሳብ ቁጥርህን ላክልኝ በአላህ Comment from : @samgrand2970 |
|
እኔ የምፈልገው እሄን አፑን ሳላወርድ በፊት ያጠፋሁዋቸውን ፎቶዎች እንዴት መመለስ እችላለሁ እሄን ተባበረኝ Comment from : @tube-yi8ik |
|
በስተት ፎርማት ሁኖብኝ ነበር አውርጄ ራሱ የጠፋውን አላመጣልኝ አለ Comment from : @temrm6717 |
|
እናመሰግናለን የጠፋብን ጹሑፍ ኖት ቡካችን እንዴት እናገኛለን Comment from : @mdet21 |
|
የመቺኽ Comment from : @dinkukasu796 |
|
infinix ሩት ለማረግ software አጣሁ ምንላግ Comment from : @dinkukasu796 |
|
how can we create youtube chaannel bro Comment from : @tigabuashager5169 |
|
እረ በናትህ አንዋር ተባበረኝ ሰሞኑ ስልኬ አንድ ሳያስቀር ፌቶም አውድዬም ቪድዬም ሳላውቅ ከሪሞሪ ላይ ድሌት አረኳቸው ይሄ አፕ ሳወርደው አልመጡልኝም በናትህ ተባበረኝ እንዴት እንደማገኝ መልሼ ላገኛት የማልችል የናቴ ፎቶ አሳጣኝ ትባበረኝ Comment from : @user-mm9hh9ig8s |
|
የበፊት የጠፈዉን መመለስእንችለለን Comment from : @sheytemaki9901 |
|
wlwr wb ጎበዝ አላእ ይጨምርልክ Comment from : @mmonaamr9882 |
|
ወለይኩም አሰላም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ Comment from : @user-qo8pi7uv3h |
|
Ena photo eytefabege tecegerlwe enmesgenln Comment from : @hahahayou4635 |
|
Memorieya already teftwal ensun memels echlalew? Comment from : @faffaf5071 |
|
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሁሌ ያወቁትን ማሳወቅ ምን ያህል እንደሚያረካ አቀዋለሁ ።እና አሪፍ አፕ ነው 10x Comment from : @dagemgashw9311 |
|
ዌል ቦር ወዶች ጎራበሉ እናመሠግናለን እባክህን ቴሌግራም አይሰራም ዳወሎድ አድርጊ አይከፍትም ምላድርግ Comment from : @TigistEyetaTube |
|
ጀዛከላህ ኸይር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው Comment from : @atikakedr8292 |
|
Enmasgnalen Comment from : @zaharagamal645 |
|
የማን ፈልገውን እደት ነው ማጥፋት እምንቺለው Comment from : @alhamdulihahalakulihal935 |
|
አንዋሬ ስወድህኮ አላህ ያቁይህ Comment from : @rahimetkelela1489 |
|
እናመሰግናለን Comment from : @aweaman1497 |
|
ከዋሳብላይ ጠቅላላ ሆርማትነውየሆነብኝ ይሄአብአለኝ ግንሆርማትየሆነውን አያመጣልኝም እባክህሌላመፍትሄካለህ Comment from : @fazlamohammedadxds1716 |
|
እስኪ አውዶ ወይምቪዶኦ ማውረጃ አብ ተባበረኝ ወድም Comment from : @user-cx8cv2jt8b |
|
አመሰግናለው አኑ Comment from : @mekdesgelila4414 |
|
አመሰግናላው ግን እኔ ብዙ ግዜ ብሞክረው እቤ አላኝ። ካላስቸገርኩክ ስልኬን እዴት ነው ሩት ማረገው ? Comment from : @hanan5505 |
|
እናመሰግናለን 👍 Comment from : @user-od7rp3oe9h |
|
Ediet newu kekefo wede mimori mekyer michalewu Comment from : @noorithnoorith7537 |
|
Walekumeselam werahmetulahi weberekatu shkuren Comment from : @noorithnoorith7537 |
|
አይ አኗርየ ያለው እንጂ የጠፍው አይመጣም ግን ይህንን ደግሞ ልሞክረው እንጂ አይመልስም Comment from : @user-kc6is1cs3h |
|
ሰላም ላተይሁን ወንድሜ ይቅርታ የቤስቡክ ባስባርድ እርስ ቸው ተዘጋብኚ እዲት ማግኘት ይቻላል Comment from : @haimanottadess7430 |
|
Thank u Comment from : @aberashfikadu4215 |
|
👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌 Comment from : @zenptasfay2145 |
|
App awerdu ymil tmrt anfelgm slkachin mola Comment from : @user-jj9ci9sg1r |
|
Thank you 🤗🤗 Comment from : @lijinet |
|
Wa wr ጀዛከላህእንዴት ነው ወደሚሞር የምንጭነው የምታቁ ነገሩኝ አድሥነኝ አጋጩኝ Comment from : @fayzafa319 |
|
Thanks!!! Comment from : @astrkbd6437 |
|
ሰላምህ ይብዛልን ወንድም በዚህ አፕሊኬሽን ብዙ ግዜ ሞክሬው ነበር ግን በፍፁም የተደለቱትን ፎቶዎች ማግኘት አልቻልኩም ለምን እንደሆነ አልገባኝም Comment from : @tube8045 |
|
እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ Comment from : @user-wp4ej2jk1i |
|
tnxs bra Comment from : @behreredi3638 |
|
እናመሰግናለን አኑዬ 👍👌 Comment from : @ASTUTUBE21 |
|
በናትክ የተላኩትን ሜሴጅና ቦይሶች እዴት ማግኘት እንችላለን ??? Comment from : @user-wr4fh1ly6c |
|
ዋአለይክ አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን ምርጥ ወንድማችን ጀዛኪሏህ Comment from : @user-cs8po1mk7e |
|
የ'anu ወዳጆች እስቲ ሰብስክራይብ አርጉኝ እና አስደስቱኝ እንድ ትብብር ቁጠሩት Comment from : @wellTube1 |
|
አን ተባረክ! Comment from : @masreshaashagrie3005 |
|
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የ anuar ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ (subscribe) አድርጉኝ ትወዱታለችሁ//ፎቶዬን በመንከት Comment from : @EthioTech2 |
|
ነበረኝ ግን ጥራት የለውም ፎቶዎች Comment from : @user-wr4fh1ly6c |
|
ሰላም አኑዬ ✋ Comment from : @ASTUTUBE21 |
|
እናመሰግናለን Comment from : @ethiotube4780 |
![]() |
Miko Matsumura Founder Evercoin/Venture Partner BitBull Capital #tokensvsvc РѕС‚ : FinTech Silicon Valley Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
How To Use Credit card In Binance How to Buy USDT With Credit Card #binance #binancecreditcard РѕС‚ : CCMentor Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
LUTRON AURORA DIMMER SWITCH - Smart switch for Philips hue u0026 Homekit РѕС‚ : The Brad Lloyd Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
How To Hide? Apps On Android 2022 (No Root)। Without Root Your Phone ?? 3-Ways to Hide Apps РѕС‚ : Mr MobiLoon Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
Как заблокировать номер на Андроид? РѕС‚ : Все об устройствах Андроид Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
Spider-Man: Far From Home (2019) - 'Spider-Man Vs. Drones' | Movie Clip HD РѕС‚ : Marvel Universe Entertainment Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
HANYA SEORANG DIRI TAPI MAMPU MENGALAHKAN RATUSAN YAKUZA РѕС‚ : Campur Film ID Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
Heating a Swimming Pool with Immersion Cooled Bitcoin Miners ASICs РѕС‚ : SPACE DESIGN WAREHOUSE Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
Why XRP is the Next Bitcoin… (CONFIRMED?) РѕС‚ : Crypto Cam Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |
![]() |
PIGGY REDESIGNED SKINS JUMPSCARE [WAVE 1] РѕС‚ : ACBK must rec Download Full Episodes | The Most Watched videos of all time |